አዲስ አበባ —
የቤቶቹ መፍረስ፣ የክልሉ መንግሥት በቤት እጥረት ዙሪያ የተነሳውን ችግር ለመፍታት እንደሚሠራ ካስታወቀበት ስብሰባ ጋር ተገጣጥሟል።
የአሜሪካ ድምፅ አንዳንድ የአካባቢውን ነዋሪዎች አነጋግሮ ያዘጋጀውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
ያለ በቂ ምክንያትና ያለ በቂ ማስጠንቀቂያ ቤታችን እንዲፈርስ በመደረጉ በዚህ የክረምት ወቅት መጠለያ አጥተን እንድንበታተን ተደርገናል ሲሉ በአዳማ ከተማ የቦኩ ሸነን አካባቢ ነዋሪዎች እያማረሩ ነው፡፡