በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአክሰስ ሪል ኢስቴት ደንበኞች ቦታው ይሰጠን አሉ

  • እስክንድር ፍሬው

አቶ ኤርምያስ አመልጋ
1.4 ቢ. ብር፤ አክሰስ ሪል ኢስቴት እና 2ሺህ ደንበኛ
1.4 ቢ. ብር፤ አክሰስ ሪል ኢስቴት እና 2ሺህ ደንበኛ

አክሰስ ሪል ኢስቴት /Access Real Estate/ የሚባለው ቤት ሻጭ ድርጅት ተመዝጋቢ ደንበኞች የኢትዮጵያ መንግሥት አስቸኳይ የሆነ አስተዳደራዊ መፍትሔ እንዲሰጥ እየጠየቁ ነው።

የቤት ተመዝጋቢዎቹ ያቋቋሙት ኮሚቴ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ የሰጠውን መግለጫ እስክንድር ፍሬው ተከታትሏል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG