No media source currently available
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ኦስሎ ላይ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ከተቀበሉ በኋላ በግራንድ ሆቴል ኦስሎ አካባቢ የተደረጉ ሰልፎች /ማክሰኞ፤ ኅዳር 30/2012 ዓ.ም./ ዶ/ር ዐብይ እና ባለቤታቸው ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው ለሰልፈኞቹ ሰላምታ ሲሰጡ።
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ