No media source currently available
ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ሰሞኑን በተስተዋለው ሁከት ላይ መልዕክት አስተላልፈዋል። በዚሁ መልዕክታቸው የደረሱ ጥፋቶችን ዘርዝረው እንኳን ለማየት ለመስማት የሚዘገንን ዕኩይ ተግባር በወናችን ላይ ተፈፅሟል ብለዋል።