No media source currently available
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ከታገቱት የደምቢዶሎ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ቤተሰቦች ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል:: ልጆቻቸው እንደታገቱ ሪፖርት ካደረጉ 10 ወላጆች 8ቱ በውይይቱ ላይ ተገኝተዋል:: እስክንድር ፍሬው በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት የፕሬስ ክፍል ኃላፊ የሆኑትን አቶ ንጉሡ ጥላሁንን በስልክ አነጋግሯል:: አቶ ንጉሱ የውይይቱን ይዘት በማስረዳት ይጀምራሉ።