በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሮሞ አባገዳዎች ኅብረት የዕርቅ ሳምንት ዕወጃ


የኦሮሞ አባገዳዎች ኅብረት ከመስከረም 9 - 22/2012 ዓ.ም የሚቆይ የዕርቅ ሳምንት አወጁ።

የኦሮሞ አባገዳዎች ኅብረት እንደገለፁት ከማኅበራዊ እስከ ፖለቲካዊ ባሉ ጉዳዮች አለመግባባት ወስጥ የገቡ ዜጎች ይቅር እንዲባባሉ ጥሪ አቅርበዋል።

የኢሬቻ በዓልን በተመለከተ የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በመስከረም 24/2012 ዓ.ም፤ የሆራ አርሰዴ ኢሬቻ በመስከረም 25/2012 ዓ.ም እንደሚከበር ተገልጧል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኦሮሞ አባገዳዎች ኅብረት የዕርቅ ሳምንት ዕወጃ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:06 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG