(ቃል-በቃል ትርጉም)
ቡሃሪ፡- ሃሎ ክቡርነትዎ
ጆናታን፡- ክቡርነትዎ፤ እንደምን አሉ?
ቡሃሪ፡- ደኅና ነኝ፤ ክቡር ሆይ
ጆናታን፡- እንኳን ደስ ያለዎ
ቡሃሪ፡- በጣም አመሠግናለሁ፤ ክቡር ሆይ
ጆናታን፡- ነገሮች ታዲያ እንዴት ናቸው?
ቡሃሪ፡- እኔ ነኝ ይበልጥ እንኳን ደስ ያለዎ የምልዎ፤ ምክንያቱም…
ጆናታን፡- ሰሞኑን ብቅ ይበሉና የሽግግሩን ጊዜ እንዴት እንደምናቅድ እንመካከራ
ቡሃሪ፡- ትክክል (እሺ)፤ ክቡር ሆይ፡፡ በጣም አመሠግናለሁ፡፡
ጆናታን፡- ኦኬ፤ ኮንግራቸሌሽንስ! (እሺ፤ እንኳን ደስ ያለዎ!)
ቡሃሪ፡- አክብሮቴ ይድረስዎ ክቡር ሆይ፤ አመሠግናለሁ፡፡
/የመሪዎቹን የስልክ ንግግር ከላይ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡/