በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአንድ ሰው የሰላም ዕቅድ እና ምግባር


Dr. Gabe Hamda
Dr. Gabe Hamda

ጌብ ሃምዳ ይባላሉ።

“እንዲፈጠር ለምመኘው ሰላም - እንደ ሰብዓዊ ፍጡር በግሌ ላደርግ የምችለው - የተግባር ዕቅድ” በሚል ርዕስ ውይይት ለማጫር በታለሙና በተከታታይ በእንግሊዝኛና በአማርኛ በጻፏቸው ሃሳቦች ዙሪያ የተጀመረ የአዲስ ዓመት ወግ ነው።

ከዚህ ቀደም Become What You Say - "ነኝ የምትለውን ሁን” በሚል ርዕስ መጽሃፍ ጽፈዋል።

የቃለ ምልልሱን የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያድምጡ።

የአንድ ሰው የሰላም ዕቅድና ምግባር
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:48 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG