አዲስ አበባ —
በአፋር ክልል በጉብኝት ላይ የነበሩትን ጀርመናዊ ቱሪስት የገደሉትን ታጣቂዎች ማንነት ለማጣራት ምርመራ እየተካሄደ መሆኑን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በጥቃቱ ጀርመናዊው ሲገደሉ፣ ኢትዮጵያዊው አስጎብኛቸው ደግሞ መቁሰላቸው ይታወቃል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ