በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቆይታ ከ"አሥር ለጤና" እና "ቀጥ ከልጅነት" ዘመቻዎች መሪ ጋር - ክፍል አንድ


ቆይታ ከ"አሥር ለጤና" እና "ቀጥ ከልጅነት" ዘመቻዎች መሪ ጋር - ክፍል አንድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:30 0:00

የካይሪፕራክተር ባለሞያ ናቸው። ዶ/ር ሰላም አክሊሉ ይባላሉ። በየዓመቱ ቁጥራቸው በብዙ ሺህ የሚገመቱ ሰዎችን “አላስቆም አላስቀምጥ“ ለሚል ሥቃይ የሚዳርገውን የጀርባ እና የአከርካሪ አጥንቶች ሕመም፤ አስቀድሞ ለመከላከል የሚበጁ መላዎች ያቀፈ ዘመቻቸውን እና በተለይ በካይሮፕራክቲክ ሕክምና የሚረዱ ሲሆን ያለውን አወያተውናል። በቅርቡ ወደ ስቱዲዮዋችን ጎራ ብለው ነበር። የቃለ ምልልሱን የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG