ዋሽንግተን ዲሲ —
የዕድሜውን አብላጫ ጊዜ በራዲዮ ፕሮግራም አቀናባሪነት ነው የሰራው። ከሰላሳ ዓመታት በላይ የአሜሪካ ድምጽ አገልግሎቱ በኋላ በጡረታ ዕድሜው ሙሉ ቀልቡን የሰጠው ሙዚቃ ጥሩ አድርጎ የተቀበለው ይመስላል።
ስለ ሙዚቃ ሥራዎቹ .. ስለ አዲሱ የሕይወት መንገዱ ሊያወጋን ቀጠሮ አክብሮ ብቅ ብሏል።
የሙዚቃ ወግ - I - ቴሊ ላይንባክና የሙዚቃ ሥራዎቹ