በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮቪድ-19 በዩናይትድ ስቴትስ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ለኮሮናቫይረስ የሚጋለጠው ሰው ቁጥር በከፍተኛ መጠን መጨመሩን ቀጥሏል።

በዚህ በተገባደደው ሰኔ የተመዘገበው ለቫይረሱ መጋለጡ የተረጋገጠው ሰው ቁጥር ካለፈው መጋቢት ወዲህ ከፍተኛው መሆኑ ተገልጿል።

የተወካዮች ምክር ቤት አባላት የፌዴራል መንግሥቱ እና የክፍለ ግዛት ባለሥልጣናት ስለዚህ አስከፊ ዜና ምን እያሉ ነው?

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኮቪድ-19 በዩናይትድ ስቴትስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:32 0:00


XS
SM
MD
LG