መቀሌ —
ባለፉት ስምንት ወራት ደመወዝ ስላልተከፈላቸውና አገልግሎቶችም ባለመኖራቸው ለከበደ ችግር መጋለጣቸውን የትግራይ ዩኒቨርሲቲዎች ምሁራን ገልፀዋል።
“የትግራይ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ማኅበር” ማቋቋማቸውን ምሁራኑ ገልፀው ለዓለም ማኅበረሰብ ጥሪ አሰምተዋል።
ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።