በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትግራይ ውስጥ እርዳታ ለማፋጠን እየሠሩ መሆኑን ሥራ አስፈፃሚው አስታወቁ


ትግራይ ውስጥ እርዳታ ለማፋጠን እየሠሩ መሆኑን ሥራ አስፈፃሚው አስታወቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:44 0:00

በትግራይ ክልል ያለው የሰብዓዊ እርዳታ በፍተሻ ጣቢያዎች የሚያጋጥሙትን መስተጓጎል ለማስተካከል የሚያስችል መመርያው ማውጣቱ የክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር የፀጥታ ምክር ቤት ገለፀ። መመርያው አስመልክቶ ለእርዳታ ሰጪ ተቋማት ማብራሪያ በዛሬው እለት ተስጥቷል።

XS
SM
MD
LG