No media source currently available
በትግራይ ክልል ያለው የሰብዓዊ እርዳታ በፍተሻ ጣቢያዎች የሚያጋጥሙትን መስተጓጎል ለማስተካከል የሚያስችል መመርያው ማውጣቱ የክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር የፀጥታ ምክር ቤት ገለፀ። መመርያው አስመልክቶ ለእርዳታ ሰጪ ተቋማት ማብራሪያ በዛሬው እለት ተስጥቷል።