በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዐቢይ ዛሬ ኻርቱም ነበሩ


ዐቢይ ዛሬ ኻርቱም ነበሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:19 0:00

ዐቢይ ዛሬ ኻርቱም ነበሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ በሱዳን የአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለፉ ጥቂት ዓመታት ኻርቱም ሲሄዱ የዛሬው የመጀመሪያቸው ነው፡፡

ዐቢይ በዛሬ ጉብኝታቸው ከሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር መንግሥት ፕሬዚዳንት ሌተና ጀነራል አብደልፈታህ አልቡርሃንና ከተቀናቃኝ የፖለቲካ መሪዎች ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮችና በሱዳን ወቅታዊ የፖለቲካ ችግሮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ፡፡

XS
SM
MD
LG