No media source currently available
በባለፈው ሀሙስ ግንቦት 20/2012 ዓ.ም በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር ላይ በተፈጠረው ግጭት ምክንያት በደረሰው ጉዳት ማዘኑን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ።