በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሶማሊያ ውስጥ ወታደሮች በፈንጂ መገደላቸው ተገለጸ


ሶማሊያ ውስጥ ስምንት ወታደሮች በፈንጂ መገለዳቸው ተፈለጸ። የመንግሥቱ ደኅንነት ምንጮች እንደተናገሩት ጥቃቱ የደረሰባቸው ከሞቃዲሹ አርባ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ጎሎሌ የምትባል መንደር አቅራቢያ በመኪና እየተጓዙ ሳሉ ነው።

ሌሎች ሁለት ወታደሮች መቁሰላቸውን ስማቸውን እንዳይገለጽ የጠየቁ ከፍተኛ የሶማሊያ ወታደራዊ መኮነን ለቪኦኤ ገልጸዋል። አልሸባብ ለጥቃቱ ኃላፊነት ወስዷል።

XS
SM
MD
LG