Print
በአንድ ትምህርት ቤት አጠገብ በደረሰው ፍንዳታ ሦስት ወንዶች እና አንድ ሴት መገደላቸውን እና ተማሪ ልጆችን ጨመሮ ብዛት ያላቸው ሰዎች መቁሰላቸውን ፖሊስ አስታውቋል።
ፍንዳታው ቀደም ብሎ እንደተጠረጠረው ቦምብ ሳይሆን ብዛት ያለው የኬሚካል ክምችት በያዘ አንድ መደብር ውስጥ በተነሳ ቃጠሎ ሳቢያ መሆኑን ፖሊስ ገልጿል።