አዲስ አበባ —
በጋዜጠኝነት ሞያ ውስጥ ሲሰራ በፖሊስ እንደተያዘ ሲዘገብለት የነበረው ኬንያዊው ያሲን ጁማ በጥርጣሬ የተያዘው አቶ ጀዋር መሀመድ ቤት እንደሆነና ጋዜጠኛ መሆኑን እንደማያውቅ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። የተጠርጣሪው ጠበቃም ደምበኛቸው ለፍርድ ቤት በሰጠው ቃል የመረጃ ቴክኖሎጂ ባለሞያ እንደሆነ መግለጽን ለቪኦኤ ተናገሩ።
ያሲን ጁማ እንዲፈታ ትዛዝ መስጠቱንም ዐቃቤ ሕግ ገልጿል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Embed
share
Embed
share
The code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available
ቀጥተኛ መገናኛ