በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የገና በዓል በኬንያ


ናይሮቢ
ናይሮቢ

የኬንያ ፖሊስ በበዓል ጊዜ ያለውን ጸጥታ ለመቆጣጠር ተጨማሪ 5ሺህ የደህንነት አባላትን ማሰማራቱን አስታወቀ።

የኬንያ ፖሊስ የገና በዓልን በማስመልከት በሀገሩ የተለያዩ ወንጀሎች እንዳይከሰቱ ተጨማሪ የጥበቃ ኃይሎችን በመላው ሀገሪቱ ማሠማራቱን አስታወቀ።

የኬንያ ፖሊስ አዛዥ ሂላሪ ሙቲያምባይ በኬንያ የትራፊክ አደጋ በመጨመሩም ዜጎች በበዓል ሰሞን ተገቢ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ጠይቀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የገና በዓል በኬንያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:17 0:00


XS
SM
MD
LG