በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአውሮፓ መከፈት ኮቪድ-19


ፎቶ ፋይል፦ ፓሪስ ሬስቶራንት ውስጥ
ፎቶ ፋይል፦ ፓሪስ ሬስቶራንት ውስጥ

በአውሮፓ፣ በኮሮናቫይረስ ሳቢያ፣ ተዘግተው የነበሩ ሱቆች ጸጉር ቤቶችና ሌሎች የቢዝነስ ድርጅቶች እየተከፈቱ ነው። የንግድ ድርጅቶቹ ባለቤቶች ዝግ በሆኑበት፣ የሁለት ወራት ቆይታ፣ ያጡትን ገቢ መልሰው ለመተካት፣ ተጨማሪ ትርፍ ሰዓታት እየሰሩ ነው።

የንግድ እንቅስቃሴው፣ በፍጥትነት ተመልሶ እንደሚያንሰራራ ተደርጎ የሚታየው መሟሟቅ ግን፣ ፍሬ ማስገኝቱን የሚያምኑት ጥቂቶች ናቸው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአውሮፓ መከፈት ኮቪድ-19
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:19 0:00


XS
SM
MD
LG