No media source currently available
የኢትዮጵያ ሳይንስ እና ከፍተኛ ትምሕርት ሚኒስቴር በሃገረ አቀፍ ደርጃ የኮሮና ስርጭትን ለመከላከል በሚል ተማሪዎች በየዩኒቨርስቲዎቻቸው ከእንቅስቃሴ ተገድበው እንዲቆዩ ወሳኔ አስተላልፏል እኛም ወደ አንዳንድ ዩኒቨርስቲዎች ደውለን በምን ዓይነት ሁኔታ ነው ያላችሁት ሰንል ተማሪዎችን ጠይቀናል እንደሚከተለው ይሰማል፡፡