No media source currently available
በትግራይ ክልል የተካሄደውን ወታደራዊ ግጭት ተከትሎ ቀያቸውን ጥለው ለመሰደድ የተገደዱ እና በሱዳን የስደተኞች መጠለያ ካምፖች ውስጥ የሚገኙ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ተፈናቃዮችን ለመርዳት የረድኤት ድርጅቶች ጥረት በማድረግ ላይ ናቸው