አዲስ አበባ —
ከአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር የዋሉ ሰዎችን ሁኔታ ለመከታተል የሚያስል መረጃ ማሰባሰብ አለመቻሉ ክፉኛ እንዳሳሰበው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን/ኢሰመኮ/ ገለፀ።
ከዐዋጁ በተገናኘ የተካሄዱ እስሮችና የታሳሪዎች ሁኔታ አፋጣኝ ትኩረት የሚሻ እንደሆነም አስታወቀ።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።