No media source currently available
የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመግታት ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች በተለያዩ ማሕበራዊ ሚዲያዎች ግንዛቤ ለመፍጠር አጫጭር ማስታወቂያዎችን በመስራት እየተረባረቡ ይገኛሉ፡፡ሰውመሆን ይስማው እና አርቲስት ሚካኤል ሚሊዮን በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ቪዲዮ ቀርጸው በመልቀቅ ግንዛቤ እየፈጠሩ ይገኛሉ፡፡ በተመሳሳይ ሞዴል እና የፊልም ባለሙያዋ አምለሰት ሙጪም በራሷ የኢንስታግራም ገጾች ላይ በቤት ውስጥ በቀላሉ የሚዘጋጅ ሳኒታይዘር አቅርባለች፡፡