በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱ የወልቃይት ሰደተኞች ጉዳይ


ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱ የወልቃይት ሰደተኞች
ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱ የወልቃይት ሰደተኞች

ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ሁመራ የተመለሱ የወልቃይት ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ አገራቸው መመለሳቸው ያስደሰታቸው ቢሆንም ብርቱ ችግር ላይ መሆናቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

ወደ 250 የሚጠጉ ህፃናትን ጨምሮ 750 የሚሆኑት ከስደት ተመለሻች ሁመራና በአካባቢው የሰፈሩ ሲሆን ሌሎች 15 ሺህ የሚሆኑት የወልቃይትና የአካባቢው ስደተኞች ደግሞ ወደ አገራቸው ለመመለስ ሱዳን ውስጥ እየተጠባበቁ መሆናቸውን ስደተኞቹና አስተባባሪዎቻቸው ተናግረዋል።

በመጀመሪያው ዙር የተካተቱትን ከስደት ተመላሾች ሁመራ ላይ ያነጋገራቸው ባልደረባችን ደረጀ ደስታ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱ የወልቃይት ሰደተኞች ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:56 0:00


XS
SM
MD
LG