በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለም የጤና ድርጅት መሪውን እንዲመረምር ኢትዮጵያ ጠየቀች


የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት፤ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት፤ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

በዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ላይ የሥነ-ምግባር ምርመራ እንዲያደርግ ኢትዮጵያ በደብዳቤ ጠየቀች።

የኢትዮጵያ መንግሥት ለቦርዱ በጻፈው ደብዳቤ "የህወሓት ንቁ አባል እና ደጋፊ ሆነው ቀጥለዋል" ያላቸው ዶ/ር ቴድሮስ፣ “ጽ/ቤታቸውን የፖለቲካ ጥቅማቸውን ለማራመድ እየተጠቀሙበት ነው” ሲል ከሷል፡፡

የዓለም ጤና ድርጅት ወደ ትግራይ ክልል መድኃኒቶችን እንዳያስገባ በኢትዮጵያ መንግሥት ተከልክሏል በማለት ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ሰሞኑን የኢትዮጵያ መንግሥትን መውቀሳቸውን ተከትሎ ነው ክሱ የቀረበው፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

የዓለም የጤና ድርጅት መሪውን እንዲመረምር ኢትዮጵያ ጠየቀች
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:48 0:00


XS
SM
MD
LG