አዲስ አበባ —
ዩናይትድ ስቴትስ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ወዳጅነት ያደሰ የ$230 ሚሊዮን ዶላር የልማት ትብብር ሥምምነት መፈራረሟን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታውቋ። በዚህ ሥምምነት በሚገኘው ገንዘብ በኢትዮጵያ የተለያዩ የልማት ሥራዎች እንደሚከናወኑ ተመልክቷል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።