በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመምህራን በዓል - በባህር ዳር


ባህር ዳር
ባህር ዳር

በመጭዎቹ ዓመታት በተማሪዎች ግብረ ገብ ላይ ትኩረት ስጥቶ እንደሚሰራ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

በየዩኒቨርስቲው የሚታየው የሥነ ምግባር ችግርና ከመስመር የወጣ ፅንፈኝነት ምክንያት የግብረ ገብ ትምህርት ማነስ ነው ብለዋል ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጅነር ጌታሁን መኩሪያ።

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለማስቆም በሚደረገው ጥረትም መምህራን ግንባር ቀደም ሚና እንዲጫወቱ ሚኒስትሩ አሳስበዋል።

ዓመታዊው የመምህራን በዓል "መምህራን ቀውስ ለመቀልበስም ሆነ ለመጭው ጊዜ ብሩህነት ግንባር ቀደም ሚና አላቸው" በሚል መሪ ቃል ተከብሯል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የመምህራን በዓል - በባህር ዳር
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:21 0:00


XS
SM
MD
LG