በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ


ፎቶ ፋይል፦ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
ፎቶ ፋይል፦ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

በሱዳንና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን የድንበር ውዝግብ ለመፍታት ኢትዮጵያ ዛሬም ሰላማዊውን መንገድ እንደምትመርጥ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ይሄንን ለማድረግ ደግሞ የሱዳን ኃይሎች ወደነበሩበት ሥፍራ መመለሳቸው ቀዳሚ ሁኔታ እንደሆነም አሳሰበ።

በትግራይ ክልል የሚካሄደውን የእርዳታ እና መልሶ ማቋቋም ሥራ ለመገናኛ ብዙሃንና ለሌሎችም አካላት ለማሳየት ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነም ተገለፀ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የአምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:47 0:00


XS
SM
MD
LG