በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእነ አቶ ጀዋር መሐመድን ችሎት ለመከታተል ፍ/ቤት ተገኝተው የነበሩና ፖሊስ ያሰራቸው መፈታታቸው ተገለጸ

የእነ አቶ ጀዋር መሐመድን ችሎት ለመከታተል ፍ/ቤት ተገኝተው የነበሩና ፖሊስ ያሰራቸው መፈታታቸው ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:04 0:00

የእነ አቶ ጀዋር መሐመድን ችሎት ለመከታተል ቢጫ ልብሰው ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተገኝተው የነበሩ እና ፖሊስ ያሰራቸው ከ80 በላይ ሰዎች መለቀቃቸው ተገልጿል። ታሳሪዎቹ ልደታ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቀርበው በዋስ መፍታታቸውም ተገልጿል።

XS
SM
MD
LG