በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት “የኅልውና ዘመቻ የጋራ ግብረ ኃይል” አቋቋሙ

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት “የኅልውና ዘመቻ የጋራ ግብረ ኃይል” አቋቋሙ
የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት “የኅልውና ዘመቻ የጋራ ግብረ ኃይል” አቋቋሙ

የአዲስ አበባ ከተማ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት “የኅልውና ዘመቻ የጋራ ግብረ ኃይል” ማቋቋሙን አስታወቀ።

የዘመቻ ግብረ ኃይሉ፤ በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ወረዳ ድረስ የተዘረጋ መዋቅር እንዳለውም አስታወቀ።

ጦርነቱን በገንዘብ ለመደገፍ እንዳቀዱም አስታውቀዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት “የኅልውና ዘመቻ የጋራ ግብረ ኃይል” አቋቋሙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:41 0:00

XS
SM
MD
LG