No media source currently available
በስድስተኛው የኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ምርጫ ሃምሳ ሦስት ፓርቲዎች በአርባ ዘጠኝ የመወዳደሪያ ምልክቶች ሊወዳደሩ እንደሚችሉ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የፉክክሩን ብርታት ለመለየት ግን የዕጩዎች ምዝገባ መጠናቀቅ እንዳለበትም ተገለጸ።