በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስድስተኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ ድባብ - አዲስ አበባ


ስድስተኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ ድባብ - አዲስ አበባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:30 0:00

የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰጣቸውን ድምጽ በጸጋ ተቀብለው በጋራ ሀገሪቱን ከገባችበት ቀውስ ለማውጣት እንዲሰሩ ለቪኦኤ አስተያየታቸውን የሰጡ የአዲስ አበባ መራጮች ተናገሩ። አስተያየት ሰጪዎቹ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከሁከት ተግባር እንዲቆጠቡም ጠይቀዋል፡፡

XS
SM
MD
LG