No media source currently available
የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰጣቸውን ድምጽ በጸጋ ተቀብለው በጋራ ሀገሪቱን ከገባችበት ቀውስ ለማውጣት እንዲሰሩ ለቪኦኤ አስተያየታቸውን የሰጡ የአዲስ አበባ መራጮች ተናገሩ። አስተያየት ሰጪዎቹ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከሁከት ተግባር እንዲቆጠቡም ጠይቀዋል፡፡