No media source currently available
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ባወጣው ረቂቅ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ የሚፈለገውን እንቅስቃሴ ለማድረግ እንደሚቸገር የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ/ኦፌኮ/አስታወቀ።