Print
ለገና በዓል ከየሃገሩ የገቡት ትውልደ ኢትዮጵያ ግዩራንና የሃገር ውስጥ ምዕመናን ላሊበላ እየገቡ መሆናቸውን እዚያው የሚገኘው ሪፖርተራችን ኬኔዲ አባተ ተመልክቷል።
ኬኔዲ ከሃብታሙ ስዩም ጋር ያደረጉትን የስልክ ዘገባ ምልልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available