No media source currently available
ስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ፣ ሰላማዊ ነፃና ፍትሃዊ እንዲሆን ባለድርሻ አካላት ሁሉ የበኩላቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ። ከምርጫው በፊት ወደ ብሔራዊ መግባባት የሚያደርሱ ዝግጅቶች እንደሚከናወኑም ጠቆመ።