በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በማኅበራዊ ትሥሥር ገጾች የሚሰራጩ ሃሰተኛና የጥላቻ መረጃዎች ላይ ጥናት


ባሕር ዳር
ባሕር ዳር

በማኅበራዊ ሚዲያ ትሥሥር ገጾች ላይ የሚሰራጩት ሃሰተኛና የጥላቻ መረጃዎችን ለመቆጣጠር መንግሥር መረጃ አጣሪ ተቋም ሊያቋቁም እንደሚገባ አንድ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የጋዜጠኝነትና ተግባቦት መምህርና አንድ ተማሪ ገለጹ።

መረጃ አጠቃቀምን አስመልክቶም ግንዛቤን የሚያዳብሩ ተከታታይ ሥልጠናዎችም መሰጠት እንዳለባቸው ነው ያሳሰቡት።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በማኅበራዊ ትሥሥር ገጾች የሚሰራጩ ሃሰተኛና የጥላቻ መረጃዎች ላይ ጥናት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:40 0:00


XS
SM
MD
LG