No media source currently available
ህወሓት አንደገና የሚዋቀረው የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር አካል መሆን እንደማይፈቀድለት የጊዚያዊ አስተዳደሩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ገልጸዋል። በአሁኑ የትግራይ አስተዳዳርር ውስጥ ያሉት አብዛኞቹ በህገ ወጥ ምርጫ የተመረጡ ናቸው ብለዋል ዋና ሥራ አስፈጻሚው ዶ/ር ሙሉ ነጋ።