በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ መዘዝ እየተባባሰ ነው


በኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ መዘዝ እየተባባሰ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:57 0:00

ኢትዮጵያ ውስጥ በድርቅ ይጠቁ የነበሩ የተለያዩ አካባቢዎች ሰሞኑን በጣለው ከባድ ዝናብ በጎርፍ ተጥለቅልቀዋል። በነዚህ የጎርፍ አደጋዎች የበርካቶች ህይወት ሲጠፋ፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት(OCHA) በነሀሴ ወር ባወጣው ሪፖርት በያዝነው ክረምት እያጣለ ያለው ከባድ ዝናብ በሚያስከትለው ጎርፍ፣ ከ2 ሚሊዮን በላይ ሰዎች እንደሚጠቁ አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG