መቀሌ —
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የኤርትራውያን ሕብረት በሚል ስም የሚንቀሳቀሱ ኤርትራውያን ከመላው ዓለም አሰባስበናል ያሉትን 2.7 ሚልዮን ብር ኢትዮጵያ ውስጥ በትግራይ ክልል ለሚገኙ የኤርትራ ስደተኞች እርዳታ ሰጥተዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።