በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኤርትራውያን በዋሽንግተን ዲሲ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ


ኤርትራውያን በዋሽንግተን ዲሲ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ
ኤርትራውያን በዋሽንግተን ዲሲ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ

በዛሬው እለት ኤርትራውያን ዓለም አቀፍ ተቃውሞ በሚል በተጠራው ሰልፍ እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡

በትግራይ የሚደረገው ጦርነት ይቁም የኤርትራ ወታደሮች ከኢትዮጵያ የኢትዮጵያም ወታደሮች ከኤርትራ በአስቸኳይ ለቀውጥ ይውጡ በኢትዮጵያ ትግራይ የነበሩትት 20 ሺ የሚደርሱ ኤርትራውያን ስደተኞች ከምን እንደነገቡ ይነገረን እንዲሁም ኮቪድ 19 እንደምክንያት መጠቀሙ ይቁም የሚሉ ጥያቄዎችን አንስተዋል፡፡

ከሰልፉ አስተባባሪዎች መካከል አቶ አሲየል ብጹእ አምላክ እና አቶ ተመስገን አምደሚካኤልን አነጋግረናል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ኤትራውያን በዋሽንግተን ዲሲ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:24 0:00


XS
SM
MD
LG