No media source currently available
ኤርትራ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች የታየው የበረሃ አንበጣ ወረርሽኝ በግጦሽና በሰብል ላይ ጉዳት ከማድረሱ አስቀድሞ ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ መሆኑን ተገለፀ።