የትንሳኤ በዓል
በክርስትና አማኞች የተከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭት ስጋት፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ የዕምነቱ ተከታዮች በቤት ውስጥ እንዲቆዩ ወይንም አካላዊ ርቀት በመጠበቅ፤ በምስጋናና በፀሎት አክብረውት ውለዋል፡፡
5
ትንሳኤ በዓል - ላስቬጋስ ኔጋቫዳ