የፈረንጅ ገና - በዓለም ዙርያ
1
ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ የገና ዋዜማን በቅዳሴ እና በጸሎት በቅዱስ ጴጥሮስ ባሲሊካ ቫቲካን አርብ ታኅሣሥ 24 ቀን 2021 ሲያከናውኑ።
3
የፈረንጆች ገና ሸቀጣሸቀጥ ሱቁ ካርይሮ፤ ግብጽ
4
ኢራቃዊቷ ክርስቲያን ሴት የገና ዋዜማ ቅዳሴ ላይ፤ በሴንት ቴሬሳ ቤተ ክርስቲያን በባስራ፤ ኢራቅ