No media source currently available
የተከበራችሁ የአሜሪካ ድምፅ ቤተሰቦች፤ እንኳን ለአውሮፓ የገና በዓል አደረሳችሁ። ለመንፈስ ማነቃቂያ እንዲሆን ቀደም ሲል ለራዲዮ ሥርጭት ከተዘጋጁ የገና ፕሮግራሞች እነሆ አንዱን እንጋብዛችሁ። መልካሙን ሁሉ እንመኛለን፤ መልካም ገና! ሜሪ ክሪስመስ!