በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ካሜሩን ውስጥ ልጆቻችን በኮሮናቫይረስ ይያዙብናል በሚል ክትባት አናስከትምብ አሉ


የጤና ባለሞያው የፀረ በሽታ አምጭ ተዋህስ መድሀኒት ርጭት እያደረገ
የጤና ባለሞያው የፀረ በሽታ አምጭ ተዋህስ መድሀኒት ርጭት እያደረገ

ካሜሩን ውስጥ ኮቪድ-19 ወረርሽኝ መጀመሪያ ከተከሰተበት ካለፈው መጋቢት ወር ወዲህ ከሁለት መቶ ሺህ በላይ ህፃናት መደበኛ ክትባቶችን ሳይወስዱ መቅረታቸውን የሀገሪቱ የጤና ባለሥልጣናት አስታወቁ።

ወላጆች ኮሮናቫይረስ ይይዝብናል በሚል ፍራቻ ልጆቻቸውን ሆስፒታል ወስደው ለማስከተብ ፈቃደኛ ሳይሆኑ በመቅረታቸው መሆኑ ነው የተገለጸው።

በሀገሪቱ እስካሁን የቫይረሱ ተግላጮች ቁጥር 17ሺህ ደርሷል። 4መቶ የሚሆኑ ደግሞ ለህልፈት ተዳርገዋል።

XS
SM
MD
LG