ዋሺንግተን ዲሲ —
የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ፕዬሬ ንኩሩንዚዛ ትናንት በልብ ድካም ሳቢያ ማረፋቸውን የሃገሪቱ መንግሥት ይፋ አድርጓል። ሥልጣን ለመልቀቅ ሁለት ወራት ሲቀራቸው ነው ያረፉት።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።